ነግ በኔ

ታሳሪው ሲፈታ አሳሪው ሲታሰር፣
ከልብ ተገንዝቦ ላጤነው በሚስጢር፣
የህይወት አፃፋ ብድር እንደሁ በምድር፣
በሌላው የሆነ ነግ በኔ መሆኑን ይገነዘብ ነበር።

Published by 𝗬𝗮𝘀𝗶𝗻 𝗘𝗻𝗱𝗿𝗶𝘀

Bloger

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started