በጣም አትለስልስ

አፈር ነህ ታውቃለህ፣
ከመሬት ነው ዘርህ፣
በጣም አትለስልስ
ሁሉ እንዳይቆፍርህ።
                              /እንደልቡ/

Published by 𝗬𝗮𝘀𝗶𝗻 𝗘𝗻𝗱𝗿𝗶𝘀

Bloger

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started