የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አርኪኦሎጂስቶች እስካሁን ከተገኙት የፊደል አጻጻፍ ስርዓት እጅግ ጥንታዊው ሊሆን የሚችል ፊደል አግኝተዋል። ይህ የማይታመን ግኝት በሶርያ ጥንታዊ መቃብር ውስጥ የተገኘ ሲሆን በ2400 BC. አካባቢ የተፃፈ እንደነበር ይታመናል። ይህም ቀደም ሲል ከታወቁት የፊደል ፅሁፎች 500 ዓመት ገደማ የሚበልጥ ያደርገዋል።
ምንጭ፦ /https://t.me/perplexity/
