በጭቡ ዘመን ላይ ፥ በተድበሰበሰ
ቀናት ተሰፍሮለት … እድሜ ላጋበሰ
ውሸት ተረፍቆ… የህሊናው ምስል ካልተበሳበሰ
ጉድና ጅራቱ… ልክ እንደ ባቢሎን ተክቦ
… ተክቦ…
በቂም በጥላቻ… ቀናው ተወስቦ
ጭብጨባና ዲስኩር… ሀቁን ሲያንጋልለው
ነፃ አውጪህ ባዩ ነው ግንባርክን የሚለው
___________///////___________
/አብርሃም ተክሉ/
Bloger
በጭቡ ዘመን ላይ ፥ በተድበሰበሰ
ቀናት ተሰፍሮለት … እድሜ ላጋበሰ
ውሸት ተረፍቆ… የህሊናው ምስል ካልተበሳበሰ
ጉድና ጅራቱ… ልክ እንደ ባቢሎን ተክቦ
… ተክቦ…
በቂም በጥላቻ… ቀናው ተወስቦ
ጭብጨባና ዲስኩር… ሀቁን ሲያንጋልለው
ነፃ አውጪህ ባዩ ነው ግንባርክን የሚለው
___________///////___________
/አብርሃም ተክሉ/
Bloger View more posts